እንደ ተቋም ረበቢስ (irrelevant)ማድረግ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በሉንድ ከተተከለች እነሆ ወደ ሰላሳ አምስተኛ ዓመቷ እየገሰገሰች ትገኛለች። በእነዚህ ዓመታትም ውስጥ በብዙ ውጣ ወረዶች ማልፏም እውቅ ነው። ሆኖም ግን እንደ አሁን ጊዜ ቅጥ አምባሩ የጠፋበት ሁኔታ ላይ ወድቃ አታውቅም። ከላይኛው መዋቅር እስከ ታችኛው ድረስ አስተዳደራዊ መንዘላዘል ደርሶ አያውቅም። እንደ…