እንደ ተቋም ረበቢስ (irrelevant)ማድረግ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በሉንድ ከተተከለች እነሆ ወደ ሰላሳ አምስተኛ ዓመቷ እየገሰገሰች ትገኛለች። በእነዚህ ዓመታትም ውስጥ በብዙ ውጣ ወረዶች ማልፏም እውቅ ነው። ሆኖም ግን እንደ አሁን ጊዜ ያለ ቅጥ አምባሩ የጠፋበት ከላይ እስከታች ድረስ የተንገላጀጀበት ወቅት ደርሶ አያውቅም። እንደ አሁን ጊዜ በአዋቂ አውቆ አጥፊ…
-
-
ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በሉንድ ላለፉት ከስላሳ ዓመታት በላይ ደርሶባት የማያውቅ ከፍተኛ ችግር ውስጥ በአሁኑ ወቅት ወድቃ ትገኛለች። ችግሮቿም የሚፈልቁት በአዛኛው ከምዕመናኑ ዘንድ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መዋቅራዊ ችግር ነው። በተለይም ጳጳሱ ትክክለኛ መረጃ ስለማያገኙ፣ ቢያገኙም እውነተኛነታቸውን ለማረጋገጥ ጊዜውም ሆነ ፋታ በማይሰጡ በሀገራዊ ጉዳዮች የመወጠር ችግር ምክንያት…
-
እንደ ተቋም ረበቢስ (irrelevant)ማድረግ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በሉንድ ከተተከለች እነሆ ወደ ሰላሳ አምስተኛ ዓመቷ እየገሰገሰች ትገኛለች። በእነዚህ ዓመታትም ውስጥ በብዙ ውጣ ወረዶች ማልፏም እውቅ ነው። ሆኖም ግን እንደ አሁን ጊዜ ቅጥ አምባሩ የጠፋበት ሁኔታ ላይ ወድቃ አታውቅም። ከላይኛው መዋቅር እስከ ታችኛው ድረስ አስተዳደራዊ መንዘላዘል ደርሶ አያውቅም። እንደ…
-
መግቢያ ህዳር ፩ቀን ፪፻፲፮ ዓም (2023-10-01)ውድ የደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቤተሰቦች ምዕመናን !!የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና እምነት ለሃገራችን ለኢትዮጵያ ታሪክ ቅም አያት ሆና፣ ጉልላታዊ ታሪክ መሆኗ አሌ የማይባልበት እውነት ነው።የተዋሕዶ እምነትን የሁለት ሺ ዓመት ያልተቋረጠ ታሪካዊ አካሄድን መርምሮ ለተረዳ የተዋሕዶ እምነት ለኢትዮጵያ ያበረከተቻቸው እጅግ ብዙ…