Services

መደበኛ የእሁድ መንፈሳዊ አገልግሎት Regular Sunday worship

መደበኛ የእሁድ መንፈሳዊ አገልግሎታችን እሁድ ከጠዋቱ 6:00 ስዓት ላይ ይጀመራል።
Regular Sunday worship starts sunday exactly at 6:00 AM.

የክርስትና አገልግሎት Christing Service

የክርስትና አገልግሎት ዘወትር እሁድ ከጠዋቱ 6:00 ስዓት ላይ ይሰጣል።
Christening service starts Sundays exactly at 06:00 A.M.

የጋብቻ ስነ ስርዓት Wedding Services

ቤተ ክርስቲያናችን ለሙሽራውና ለሙሽሪት የሃይማኖታዊ ባህላዊ የጋብቻ ስነ ስርዓት አገልግሎት ትሰጣለች። የቤተ ክርስቲያን አባልነት የሚበረታታ ሲሆን በቤተ ክርስቲያኒቱ ቀሳውስት የሚሰጥ የቅድመ ጋብቻ መንፈሳዊ ትምህርት መቀበል ግዴታ ነው።

The church provides the religious/traditional service for the bride and groom. Membership to the church is encouraged and a mandatory pre-wedding education given by the priests of the church will be required.