• Uncategorized

    ደብር ነክ ጉዳዮች

    እንደ ተቋም ረበቢስ (irrelevant)ማድረግ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በሉንድ ከተተከለች እነሆ ወደ ሰላሳ አምስተኛ ዓመቷ እየገሰገሰች ትገኛለች። በእነዚህ ዓመታትም ውስጥ በብዙ ውጣ ወረዶች ማልፏም እውቅ ነው።  ሆኖም ግን እንደ አሁን ጊዜ ያለ ቅጥ አምባሩ የጠፋበት ከላይ እስከታች ድረስ የተንገላጀጀበት ወቅት ደርሶ አያውቅም። እንደ አሁን ጊዜ በአዋቂ አውቆ አጥፊ…

  • Uncategorized

    ደብር ነክ ጉዳዮች

    ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በሉንድ ላለፉት ከስላሳ ዓመታት በላይ ደርሶባት የማያውቅ ከፍተኛ ችግር ውስጥ በአሁኑ ወቅት ወድቃ ትገኛለች። ችግሮቿም የሚፈልቁት በአዛኛው ከምዕመናኑ ዘንድ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መዋቅራዊ ችግር ነው። በተለይም ጳጳሱ ትክክለኛ መረጃ ስለማያገኙ፣ ቢያገኙም እውነተኛነታቸውን ለማረጋገጥ ጊዜውም ሆነ ፋታ በማይሰጡ በሀገራዊ ጉዳዮች የመወጠር ችግር ምክንያት…